1 / 5
ባህር ዳር
2 / 5
ጎንደር
3 / 5
ደሴ
4 / 5
ደብረ ብርሃን
5 / 5
አዲስ አበባሥራ ቀጣሪዎች

እንሆ ለዘመናት ይጠቀሙበት ከነበረዉ አለበለዚም እየተጠቀመበት ካለዉ ቋሚ እና የተጨናነቀ የሥራ ማስታወቂያ ሰሌዳ ወደ አዲሱና ዘመናዊዉ የሥራ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ እንኳን ደህና መጡ።

ይህ የሥራ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ ማንኛዉንም ክፍት የሥራ ቦታ ወዲያዉንኑ መለጠፍ የሚያስችል ሲሆን ማንኛዉም ሥራ ፈላጊ ደግሞ ወዲያዉንኑ ማመልከት ያስችለዋል። ድህረ ገጻችን በኮምፒዩተር እና በሞባይል መጠቀም ይችላሉ። ይህ አገልግሎት ነፃ መሆኑን ስናበስር በደስታ ነዉ።


ሥራ ፈላጊዎች

እንሆ ሥራ ማጣትዎ ሳያንስ ለትራንስፖት ከሚያወጡት ወጪ በተጨማሪ ቀኑን ሙሉ ለአንድ ክፍት የስራ ቦታ ያጠፋሉ።

በርግጥ ማንም ይህን የመሰለ እንግልት ፈልጎት ሳሆን ይህን ችግር ሊፈታ የሚችል መፍትሄ ባለመኖሩ ነበር ። ሥራ የስራ ማስታወቂያ ድህረ ገፅ ችግሮዎን በመረዳት ይህን የመሰለ ነፃ አገልግሎት ሲያቀርብለዎ በደስታ ነዉ።

ከዚህ ጊዜ በኋላ ብዙ ጊዜዎን አንድ ሥራ ለማመልከት ከሚያጠፉ ይልቅ ብዙ ሥራ በአንድ ጊዜ ማመልከት የሚችሉበትን ሥራ የስራ ማስታወቂያ ድህረ ገፅን ይጠቀሙ።

በተመቸዎ ስፍራ፣ ከሞባይልዎ፣ወደፈለጉት ክፍት የሥራ ማስታወቂያ በነፃ ያመልክቱ።


አጋዥ ድርጅቶች

እንሆ ድርጅትዎ በዚህ የስራ ማስታወቂያ ድህረ ገፅ ተጠቃሚ ሆኖ ካገኙት ያለዎትን አስተያየት ወይም ምክር ከዚህ ላይ በመለጠፍ ለመሰል አጋር ድርጅቶች ያካፍሉ ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን ።

የእርሰዎ አስተያየት ወይም ምክር የተሻለ አገልግሎት እንድናቀርብ ስለሚረዳን ዉዱን ጊዜዎን በመሰዋት አጭር መልክተዎን ይለጥፉ ዘንድ በድጋሜ በትህትና እንጠይቃለ ።

በጣም ከልብ እናመሰግናለን።


አድራሻ

ባህር ዳር, አማራ

ኢትዮጵያኢሜል

contact@amharajobs.com
______
______
______